የኢትዮጵያ ካላንደርና ባሕረ ሐሳብ

የኢትዮጵያ ሰዓት በመጫን ላይ...

ነጻ እና ከመስመር ውጭም (ያለ ኢንተርኔት) ሙሉ በሙሉ የሚሠራ መተግበሪያ፦ ትክክለኛ የባሕረ ሐሳብ ስሌት፣ ተንቀሳቃሽ በዓላት፣ የአጽዋም ወቅቶች፣ የስንክሳር ፍለጋ፣ የግሪጎሪያን፣ የጁሊያን፣ የዕብራውያንና የሂጅሪ ቀን መቀየሪያ፣ እንዲሁም ሁሉንም ብሔራዊ በዓላት በአንድ ቦታ ያገኙበታል። ለዓይነ ስውራንና ለስክሪን አንባቢ ተጠቃሚዎች ምቹ ሆኖ የተዘጋጀ ነው።

የዕለቱ ሙሉ መረጃ